በስህተት የላኩትን ሜሴጅ(message) ወይም sms እንዴት ማስተካክል እንደሚችሉ

አንድ አንድ ጊዜ ይከሰታል። sms message ከላኩ በህዋላ ወይ የፊደል ስህተት ወይ ለተሳሳተ  ሰው እንደላኩ ሊገነዘቡ ይችላሉ።

በዛን ሰዓት ታዲያ ምን ማድረግ አለብዎት?

ቀላሉ መንገድ መልዕክቱን የላኩት ገና አሁን ከሆነ ወዲያው ስልክዎትን ወደ airplane mode ወይም በአንዳንድ ስልክ ላይ flight mode መቀየር እና በዛው በairplane mode(flight mode) ላይ እንዳለ መልዕክቱን በመደለት እና airplane modeን off በማድረግ ወደ ቀድሞው ሞድ መመለስ ነው።
ግን እሄ መልዕክቱ በተላከ ከሁለት ወይ ከሶስት ሴኮንድ ውስጥ ካልሆነ ላይሰራ ይችላል። ግን የሃገራችን ኔትወርክ ብዙ ጊዜ ስለሚያስቸግር በዚህ ዘዴ ተጠቅሞ መልዕክቱ ከመላኩ በፊት ለመመለስ ያለን ዕድል ጥሩ ነው።

የሚከተሉት ዘዴዎች ደግሞ መልዕክቱ ከተላከ የተወሰነ ጊዜ ቢቆይ እንክዋን ለመመለስ ያስችላል።

ለዚህ ዘዴ እፕሊኬሽኖችን( applications/apps) መጫን አለብን።

አንድሮይድ ስልኮችን የምትጠቀሙ ከሆነ እዚህ ላይ ይጫኑ እና "undo sms" ን ጭነው እራሱ በሚመራዎት መንገድ ዕቅድዎትን ያሳኩ።

ስልኮት አይፎን ከሆነ ደግሞ "confirm sms" የሚለውን እርፕሊኬሽን ጉግል ውስጥ ፈልገው በመጫን እራሱ በሚመራዎት መንገድ ዕቅድዎትን ያሳኩ።

  


0 comments:

Post a Comment