ሽንኩርት ስትከትፉ አይኖትን እንዳያቃጥልዎ ማድረግ ካለብዎት ነገር አንዳንዶቹ

ሽንኩርት ሲከትፉ አይኖትን እንዳያቃጥልዎት ለመከላከል

1) ስትከትፉ የሚጠቀሙት ቢላዋ ስል መሆኑን አረጋግጠው ይክተፉ። በስል ቢላዋ ሲጠቀሙ ከሽንኩርቱ የሚረጨው ፈሳሽ እጅጉኑ ይቀንሳል።

2) ሽንኩርቱን ሲከትፉ ሽንኩርቱ በተፈጥሮ የተዘረጋለትን መስመር ጠብቀው ይክተፉ።

3) ይህ ሶስተኛ ነጥብ እከራካሪ ቢሆንም ይሞክሩት። እሱም ሽንኩርት ሲከትፉ ሻማ ከሽንኩርቱ አጠገብ አብርተው ያስቀምጡ።


0 comments:

Post a Comment