ዕቃዎትን ድመት እንዳይደርስበት ለማድረግ መጠቀም ያለብዎት ዘዴ

የትኛውም ዕቃዎት አጠገብ ድመት እንዳይደርስብዎት ከፈለጉ መጠቀም የሚችሉት አንድ ፍቱን መፍትሄ አለ። እሱም ነጭ ቪኒጋር (white vinigar) ነው።

ዕቃዎት ወይም ውጪ እራሱ የትኛውም ድመት እንዳይጠጋው የሚፈልጉት ነገር ወይም አካባቢ ላይ ቪኒጋር ቢረጩ ወይም በጨርቅ ወይ በስፖንጅ ቪኒጋር ነክረው ቢቀቡ ቪኒጋር ድመት በተፈጥሮ የምትጠላው ሽታ ስላለው ድመቲትዋ እንደምትሸሸው መረጃዎች ያመለክታሉ።

ቪኒጋሩን ሲጠቀሙ በውሃ በርዘውም ሳይበርዙም ተጠቅመው የትኛው ለእርስዎ ዕቃ ጤንነት እንደሚሻል ፈትነው ይወቁ።

ሺኒጋር አንዳንድ አትክልቶች ላይ እንዲረጭ አይመከርም።



Posted via Blogaway


0 comments:

Post a Comment