ስልክዎትን በፍጥነት ቻርጅ ማድረግ ይፈልጋሉ?

ስልክዎትን ትንሽ ፈጠን ባለ መልኩ ቻርጅ ማድረግ ከፈለጉ የሚከተሉትን አድርጉ

1) ስልክዎት ላይ የከፈቱትን ነገሮች ዘግተው ስልክዎትን airplane mode/flight mode ላይ ያድርጉት። እንደዛ አድርጎ ቻርጅ ማድረግ ስልክ ቻርጅ የሚያደርግበትን ፍጥነት 11% እና ከዛም በላይ ያፋጥናል።

2) እሄ ሃሳብ ለሁሉም ባይስማማም ስልክዎትን ማጥፋትና ቻርጅ ማድረግም ስልክ ቻርጅ የሚያደርግበትን ጊዜ 5% ያፋጥናል።

3) ስልክዎትን ቻርጅ ሲያደርጉ ቻርጅ እያደረጉ ስልክዎትን አብርተው አንዳንድ ነገሮችን ማየት የቻርጅ ጊዜን በጣም ያዝገያል። ስለዚህ በፍጥነት ቻርጅ ማድረግ ከፈለጉ ከእንደዛ አይነት ድርገት ይቆጠቡ።


0 comments:

Post a Comment