ጥንጥዬ ድብ የሚመስለው wolverine(ዉልቨሪን) በልኩና በመልኩ እንዲየውም የበለጠ የሚመስለው ከ አይጥ ትንሽ የሚበልጠውን እና ድመት የሚያክለውን weasel(ዊዝል) ነው። Wolverine(ዉልቨሪን) እራሱ የዊዝል ቤተሰብ ነው ይባላል። Wolverine(ዉልቨሪን) የሚያክለውም መካከለኛ ውሻን ነው።
እሄ ትንሽ እንስሳ ርዝመቱ(እስከነጭራው) 110 ሴንቲ ሜትር አካባቢ ሲሆን ክብደቱ ደግሞ ከ 9 - 25 ኪሎ ግራም አካባቢ ነው። ሪኮርዱ 33 ኪሎግራም ነው።
ዉልቨሪን የመብላት አቅሙ እጅግ በጣም ከፍተኛ ከመሆኑም በላይ ምህረት የለሽና እንደሚታየው ከሆነ የሚፈራው ነገር የለም ተብሎ ይታወቃል። ይህ ትንሽ ገዳይ እንስሳ ያለው ጉልበት ከአንዳንድ ትልልቅ ገዳይ እንስሳዎች እራሱ የሚስተካከልና ከአንዳንዱም ደግሞ የበለጠ ነው። እንዲየውም ድብን ከሚያክል አንበሳን እንኳን ሊያሸንፍ ከሚችል እንስሳ ግድያ ሊነጥቅ ቢያንስ አንዴ ሲተናነቅ እንደታየ ይነገርለታል። እንደ ተኩላ አይነት እንስሳቶችማ ግድያቸውን ለመንጠቅ መተናነቁ ዘውትሮ ይታያል። እንደ ቀበሮ አይነት እራሳቸው አዳኝ የሆንትን እንስሳዎች ደግሞ በቀላሉ ገድሏቸው ይበላል። ደግነቱ ይሄ እንስሳ ብዙ ሰው አካባቢ የሚኖር ሳይሆን የአለማችን ሰሜናዊው ጫፍ በረዶአማ አካባቢ የሚባለው Arctic circle አካባቢ ነው የሚኖረው።
ይሄ እንስሳ Wolverine(ዉልቨሪን) እንደጅብ የአገጩ ጉልበት ሃይለኛ ከመሆኑ አንጻር የገደላቸውን እንስሳቶች አጥንትና ጥርስ ሳይቀር ቁርጭምጭም አድርጎ እንደሚበላ ይታወቃል። እሄ ብቻ ሳይሆን እሄ ከ 9 - 25 ኪሎግራም አካባቢ የሚመዝነው Wolverine(ዉልቨሪን) ብቻዎን ከ 200 ኪሎግራም በላይ የሚመዝኑትን አጋዘኖችና ከ 300 - 400 ኪሎግራም እንዲየውም ከዚያም በላይ የሚመዝኑትን elk (ኤልኮች) ገድሎ ይበላል።
እነዚህ ትንንሽ ገዳዬች በረዶ ላይ እንዲሮጡ የሚረዳ መሬት ሲረግጡ በራሱ ጊዜ እጥፍ ሆኖ የሚሰፋ እግሮች አሏቸው። ጥፍሮቻቸው ደግሞ ረዘም ያሉና እጅግ ሹል ናቸው። እሄም ደግሞ የሚገድሉትን እንስሳ ሲነክሱ ጥፍሮቻቸውን ሰክተውበት እንዲይዙት ያግዛቸዋል።
Wolverine(ዉልቨሪን) አይኖቻቸው ትንንሽ ቢሆንም ሩቅ እና በረዶ ውስጥ እራሱ በጥልቀት የተቀበረ ነገር ማሽተት የሚችል አፍንጫ አላቸው። Wolverine(ዉልቨሪን) የሚኖሩት ከ 4 - 7 አመት ያህል ቢሆንም እስከ 13 አመት ድረስም ሊኖሩ ይችላሉ።
Wolverine(ዉልቨሪን) እንደተኩላ በቡድን ሳይሆን ብቻውን የሚዞርና ብቻውን የሚያድን እንስሳ ነው። እሱም ስጋና የ አደን ምግብ ብቻ ሳይሆን እራሱ ያልገደለውን ጥምብ እና ከ ፍራፍሬ የሚመደበውንም berries ይበላል። የሚተኛው ከ 3 - 4 ሰአታት ያክል ሲሆን አንድ ወንድ Wolverine(ዉልቨሪን) ስኬታማ ከሆነ ከ 3 - 4 ሴቶች ይኖሩታል። ከነዚህም ሴቶች ጋር የህይወት ሙሉ አጋር ይሆናል። ወንድ Wolverine(ዉልቨሪን) ከሴት Wolverine(ዉልቨሪን) በርዝመትም ሆነ በክብደት 30% ያህል እንዲየውም ከዚያም በላይ ሊበልጥ ይችላል። እንደሚነገርላቸው ከሆነ ደግሞ ውይልቨሪኖች ጥሩ አባቶች ናቸው። ልጆቻቸው ሙሉ በሙሉ ጎልማሳ እስኪሆኑ ደግሞ ከሌኮች ዉልቨሪኖች ጋር አብረው ባያድኑም እራሱ ከልጆቻቸው ጋር አብረው ሊያድኑ ይችላሉ።
Posted via Blogaway
norton antivirus crack Thanks for sharing such great information, I highly appreciate your hard-working skills which are quite beneficial for me.
ReplyDeleteany video converter pro crack This article is so innovative and well constructed I got lot of information from this post. Keep writing related to the topics on your site.
ReplyDeleteThanks for sharing such great information, I highly appreciate your hard-working skills which are quite beneficial for me. ntlite-crack
ReplyDeleteCCleaner Professional Crack is great software for House, Company, Fog up and Google Android. Delete all temporary and unwanted documents. Delete the non-computer registry file through C build on your PC. upmypc.com
ReplyDelete
ReplyDeletecorel videostudio ultimate crack
Wow, this piece of writing is pleasant, my younger sister is analyzing such things, therefore I am going to tell her.
ReplyDeletebluebeam revu x64 serial number and product key free
quicktime pro crack
gihosoft iphone data recovery crack
mount and blade warband serial key crack
corel painter torrent
Crack Like
Your hard work has not gone unnoticed. I and the entire senior management would like to congratulate you on doing a great job.
ReplyDeleterazer cortex crack
recuva pro crack
bullguard internet security crack
Your website is fantastic. The colors and theme are fantastic.
ReplyDeleteAre you the one who created this website? Please respond as soon as possible because I'd like to start working on my project.
I'm starting my blog and I'm curious as to where you got this from or what theme you're using.
Thank you very much!
musicbrainz picard crack
pcdj dex crack
activatorsqlite expert personal
corelcad crack
Such great and nice information about software. This site gonna help me a lot in finding and using much software. Kindly make this like of content and update us. Thanks for sharing us Toon Boom Storyboard Crack . Kindly click on here and visit our website and read more
ReplyDeleteI loved the article, keep updating interesting articles. I will be a regular
ReplyDeletereader…
assassins creed anthology crack
whos your daddy crack
Car Mechanic Simulator Crack
fbx game recorder crack
ReplyDeletecrack Software Website
PCDJ DEX crack
ReplyDeleteFrom this link you can get software free for lifetime.