የዛሬ ጠቃሚ ዘዴዎች

1) LCD screen ዎት ከተፋቀ በላጲስ ጠረግ ጠረግ ማድረግ ፍቀቱን ያጠፋዋል 2) ወረቀት እጅዎትን ወይም ሌላ የሰውነት ክፍሎትን ከቆረጦት chap stick(ቻፕስቲክ)

1) አይጥ ከግመል በላይ ያለውሃ መኖር ይችላል

2) ሆዳችን በየ 2 ሳምንቱ አዲስ ምርግ mucus(ንፍጥ) እራሱን እንዲሸፍን ካላመረተ እራሱን ይፈጫል

3) ሽንኩርት ሲከትፉ ማስቲካ ማኘክ አይንን ከማልቀስ ያስጥላል

4) Charlie Chaplin(ቻርሊ ቻፕሊን) እራሱ የሆነ ጊዜ የቻርሊ ቻፕሊንን(እራሱን) የመምሰል ውድድር ላይ ሶስተኛ ወጥቶ ነበር።

5) አምሮአቸው ብሩህ የሆኑ ሰዎች ከሌሎች ሰዎች የበለጠ ጸጉራቸው zink እና copper አዘል ነው።

6) 111,111,111 × 111,111,111 = 12,345,678,987,654,321


የዛሬ ሊያስገርሙ የሚችሉ

1) Robert Lee Brock የሚባል በአሜሪካ ሀገር የቨርጂኒያ ነዋሪ በወንጀል ከታሰረ በኋላ እስር ቤት እያለ እራሱን ከሶ እራሱ እራሱን 5 ሚሊዮን ዶላር

የቀኑ ሊያስገርሙ የሚችሉ

1) እኛ ሰዎች አእምሮአችን ውስጥ እባብ ብቻ ስናይ ስራቸውን የሚጀምሩ neurons አሉን  ዝርዝሩን እዚህ ይመልከቱ  2) ጥናቶች እንደሚያሳዩት

የቀኑ አጫጭር ሊያስገርሙ የሚችሉ

1) አውስትራሊያ ሃገር ውስጥ በየ 10 ደቂቃ አንድ ሰው እራሱን ለመግደል ይሞክራል  ዝርዝሩን እዚህ  2) Palau የሚባል ሃገር ማንም ሰው

በአለማችን ጠንካራና አደገኛ የውሻ ዝርያዎች

በአለማችን አደገኛና ጠንካራ የውሻ ዝርያዎች9) The Husky:- እኚህ የውሻ ዝርያዎች የተደቀሉት ለአንድ ዋና ጉዳይ ነው። እሱም በበረዶአማ አካባቢ

ሊያስገርሙ ሚችሉ የቀኑ እጫጭር መረጃዎች

1) ሶስተኛው የአሜሪካ ፕሬዚደንት Thomas Jefferson የግሉን አተረጓጎም የያዘ መጽሃፍ ቅዱስ ነበረው። እሱም ከመጽሃፍ ቅዱስ ምክንያታዊ ያልሆኑ ነገሮችን

Immune System (የሰውነት በሽታ መከላከያ) አቅም የሚጎዱና የሚያጎለብቱ ነገሮች

የአኗኗር ዘይቤዎ ምን ያህል የሰውነትዎት የመከላከያ አቅም ከበሽታ ሊከላከልዎት እንደሚችል ይወስናል። ለጤንነት መጥፎ የሆኑ የአኗኗር ዘይቤዎችን ጥሩ በሆኑት

ቁንጣንን እንዴት ማስታገስ ይቻላል?

ከመጠን በላይ መብላት ምግብ ቶሎ እንዳይፈጭ በማድረግ ለሆድ መነፋፋትና ለቁንጣን ይዳርጋል። ይህ ደግሞ ምቾታችንን በማባረር ለጊዜውም ቢሆን እንድንጨናነቅ ያደርጋል።

ላሞችን በስም መጥራት ማስለመድ የወተት ምርትን 3.5% ይጨምራል

በ Newcastle University ሳይንቲስቶች በተገኘው የምርምር ውጤት መሰረት ላሞችን ስም ሰይሞ በስማቸው መጥራት፣ እንዳይፈሩና እንዳይደነግጡ ማድረግ እና

Wolverine(ዉልቨሪን) አስገራሚው ምህረት የለሽ ትንሹ አዳኝ እንስሳ

ጥንጥዬ ድብ የሚመስለው wolverine(ዉልቨሪን) በልኩና በመልኩ እንዲየውም የበለጠ የሚመስለው ከ አይጥ ትንሽ የሚበልጠውን እና ድመት የሚያክለውን weasel(ዊዝል)

እርጅናን የሚዋጋ እና እስከ 120 አመት ድረስ በሙሉ ጤንነት ሊያስኖር የሚያስችል መድሃኒት metformin ሙከራ ላይ ነው

በአለማችን የመጀመሪያው እርጅናን የሚዋጋ መድሃኒት በአውሮፓዊያን ካላንደር መጪ አመት በሰዎች ላይ ሙከራ መደረጉን ይጀምራል። የዚህም ሙከራ ውጤት ደግሞ ሰዎች