ከነጭ እና ቀይ ሽንኩርት የሚመጣ የአፍ ጠረንን መቀነሻ ዘዴዎች

ነጭ ሽንኩርት እና ቀይ ሽንኩርት ምግብን በማጣፈጥና በተለይ ደግሞ ነጭ ሽንኩርት ምግብ ማጣፈጥ ብቻ ሳይሆን በተለያየ መንገድ ለጤንነታችንም በጣም ጠቃሚ እምደሆነ ይታወቃል። ቢሆንም ግን ሁለቱም ነጭ እና ቀይ ሽንኩርት በተለይ በጥሬነታቸው

አሸባሪው ቡድን አይ ኤስ (ISIS) ከምንም በላይ የሚፈሩት ነገር

አይ ኤስ(ISIS) የተባለው ቡድን እንደምናውቀው በዘመናችን ካሉ አሸባሪ ቡድኖች ከሁሉም አሸባሪ ቡድኖች በላይ በአስገራሚ ሁኔታ ብዙ ሰው፣ ብዙ ገንዘብ እና

ስለ ቡና አንዳንድ ነገሮች

1) ቡና በመጀመሪያ ጊዜ የተገኘው(የታወቀው) በኢትዮጵያ እረኞች በ 800 ዓ/ም አካባቢ ሲሆን እረኞቹም ያስተዋሉት ፍየሎቻቸው ቡናውን በልተው የመቅነዝነዝና

ይሄንን ፔጅ ለመደገፍና ለማበረታታት መርዳት የሚችሉበት መንገድ

ይሄንን ፔጅ መደገፍና ማበረታታት ይቻላል። Saving account number:- 1000072142474 Name:- Alazar Desta Swift number:- CBETETAA ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሚጠቀሙ ከሆነ swift number አያስፈልግምPosted

አስገራሚ የሆኑ የሳይኮሎጂ(psychology) ግኝቶችና እና እውነታዎች

እስከቅርብ ጊዜ ድረስ ሳይኮሎጂ እና ፍልስፍና እንደ አንድ ጥናት ነበር የሚታዩት። እንዲየውም የሳይኮሎጂ ጥናት ከፍልስፍና ተለይቶና እራሱን ችሎ የወጣው በፈረንጆቹ

ከ ቢሊዮን በኋላ ያሉ ቁጥሮች

ከሺ በኋላ መቶ ሺ፣ ከ መቶ ሺ በኋላ ሚሊዮን፣ ከሚሊዮን በኋላ ቢሊዮን እንደሚባል አብዛኞቻችን እናውቃለን። ከቢሊዮን በኋላ ግን ምን እንደሚባል ብዙ ሰው አያውቅም። እስቲ ከ ቢሊዮን በኋላ ያሉት ቁጥሮች ምን እንደሚባሉ እንይ። - Trillion

ስኳር በሽታ ላለባቸው ምርጥ ምግቦች

ምርምር እንደሚያሳየውና በጉዳዩ ጥልቅ እውቀት ያላቸው ባለሙያዎች እንደሚነግሩን ከሆነ ስኳርን ክብደት በመቀነስ እና የአኗኗር ዘይቤን በመቀየር ለመከላከልና

የስኳር በሽታ ምልክቶች

የስኳር በሽታ ምልክቶች ዋና ዋናዎቹ - ቶሎ ቶሎ ሽንት መሽናት(polyuria) - ከፍተኛ የውሃ ጥም(polydipsia) - የድካም ስሜት ሲሆኑ ሌሎች ዋና ዋና የሆኑ የስኳር በሽታ ምልክቶች የሚከተሉት ናቸው የ type 1 ስኳር በሽታ ምልክቶች 1)

ፎሮፎርን ማጥፊያ ዘዴዎች

ፎሮፎር እንደምናውቀው አሳፋሪና ነዝናዥ ነገር ሊሆን የሚችል ነገር ነው። አንደኛ በጣም ያሳክካል ሁለተኛ በሰው ፊት ነጭ ሆኖ ሊያጋልጠንና ሊያሳፍረን ይችላል። ፎሮፎር

ብጉርን ለማጥፋትና ለመከላከል እራሳችን ቤት ውስጥ ልንጠቀማቸው የምንችላቸው ዘዴዎች

ብጉርን ለማጥፋት ከሚከተሉት ዘዴዎች አንዱን ወይም የተወሰኑትን በድርርብ መጠቀም ይቻላል።(ግን አለማብዛት ይመከራል) 1) dermitologists የሚያዙትን ቅባቶች መቀባት:- ከነዚህ መካከል - salicylic acid - retinal product -

ልብሶት ቀለሙን እንዳይለቅ መጠቀም የሚችሏቸው ዘዴዎች

አብዛኛውን ሰው ቀለም ያለው ልብስ ይወዳል። ግን ልብሱ ቀለሙን ሲለቅ ደስ የማይል መልክ ሊያመጣና የማንፈልገው አይነት ልብስ ሊሆንብን ይችላል። ስለዚህ ልብሶት

አንዳንድ ሊያስደንቁ የሚችሉ መረጃዎች

1) ምድር ከተፈጠረ ጀምሮ እስከአሁን ድረስ ከተወለዱት ሰዎች ሁሉ 10% አሁን በህይወት አሉ 2) በዓመት ከ አንድ ሚሊዬን በላይ መብረቅ ምድር ላይ ይጥላል 3) በየሴኮንዱ ከ 100 በላይ መብረቅ ምድር ላይ ይጥላል 4) female black