ብዙ ባለሙያዎች እንደሚናገሩት ከሆነ 20% የሚሆኑ ወንዶች የሚመለጡት እድሜአቸው ከ 20 - 30 ዓመት ሲሆን ነው። የራስ በረሃነትን ሊያመጡ የሚችሉ ብዙ ነገሮች
የተሻለ የአመጋገብ ዘይቤ በመከተል ሰው በዕድሜው ላይ ዓመታት ሊጨምር ይችላልን? መልሱ አዎ ነው። ከእግዚአብሔር ጋር ሆንው ሰው ስንት ዓመት እንደሚኖርና በስንት
ለለስላስሳ ቆዳ የአመጋገብ ዘዴ
ለስላሳ ቆዳ እንዲኖሮት ይፈልጋሉ? ፊትዎት እንደ ህፃን ልጅ ቆዳ ልስልስ ያለ እንዲሆንና እንዳይጨራመት ይፈልጋሉ? ውበት በአብዛኛው ጊዜ ከጠቅላላ
CD/DVD ዲስክ ስክራች የማከሚያ ዘዴ
CD/DVD ዲስክ ስክራች ከሆነ ወይም በጣም በእጅ ከተነካካ የምንወደውን ዘፈን እየሰማን ወይም የምንወደውን ፊልም እያየን ቀጥ ሊልብን ወይም ሊዘልብን ይችላል። አንዳንድ
ካንሰር አደገኛና እስከሞት ድረስ ሊያደርስ የሚችል በሽታ እንደሆነ ይታወቃል። ካንሰር በተለያዩ አይነት ምክንያቶች ሊነሳ ይችላል። ካንሰር እንዳይነሳብን እድሉን
ድካምን ሊያስወግዱ የሚችሉ ምግቦች
የዘወትር ድካም ችግር ካለብዎት በአብዛኛው ጊዜ በዋናነት የአኗኗር ዘይቤን መቀየር ፍቱን መፍትሄ ነው። እንቅስቃሴ ማድረግ፣ መውሰድ የሌሉብን ነገሮች አለመውሰድ፣
ለጤንነታችን መጥፎ ወይም ጎጂ የሆኑ ነገሮችን በአብዛኛው ጊዜ እናውቃለን ብለን ልንገምት እንችላለን። ግን አንዳንዴ ያልጠበቅናቸው ነገሮች ለኛ መጥፎ ሆነው
አንዳንድ ጊዜ በተለይም በሃገራችን ላይ የሚያቃጥሉ ምግቦች መብላት የተለመደ ነው። የሚያቃጥል ምግብ መብላት ወይም ቃሪያውን ወይ ሚጥሚጣውን ከምግብ ጎን አድርጎ
ጉንፋን በነገራችን ላይ እስከአሁን ድረስ መድሃኒት ያልተገኘለት በሽታ ነው። immune system ወይም የሰውነታችን የመከላከያ አቅም ትክክል እና
1) የስልኩን ስክሪን ታይም አውት(Screen Timeout) አስተካክሉ:- ስክሪን ታይም አውት ማለት ስልኩን ተጠቅመው አብቅተው የስልኩ ስክሪን(መረጃዎችን
የዕለት ተግባሮቻችንን ስንፈፅም ወይም ልንፈፅም ስናስብ ድካም ትልቅ መሰናክል ሊሆንብን ይችላል። ግን ችግር የለውም። አይጨነቁ። ለአብዛኞቹ የድካም መንስኤዎች መፍትሄ አላቸው። ስለዚህ አሁን የድካም መንስኤዎችንና መፍትሄዎቻቸውን እንመልከት 1)