የዛሬ ጠቃሚ ዘዴዎች
1) LCD screen ዎት ከተፋቀ በላጲስ ጠረግ ጠረግ ማድረግ ፍቀቱን ያጠፋዋል 2) ወረቀት እጅዎትን ወይም ሌላ የሰውነት ክፍሎትን ከቆረጦት chap stick(ቻፕስቲክ)
Usefull stuff for everyday life in Ethiopia
1) LCD screen ዎት ከተፋቀ በላጲስ ጠረግ ጠረግ ማድረግ ፍቀቱን ያጠፋዋል 2) ወረቀት እጅዎትን ወይም ሌላ የሰውነት ክፍሎትን ከቆረጦት chap stick(ቻፕስቲክ)
1) አይጥ ከግመል በላይ ያለውሃ መኖር ይችላል
2) ሆዳችን በየ 2 ሳምንቱ አዲስ ምርግ mucus(ንፍጥ) እራሱን እንዲሸፍን ካላመረተ እራሱን ይፈጫል
3) ሽንኩርት ሲከትፉ ማስቲካ ማኘክ አይንን ከማልቀስ ያስጥላል
4) Charlie Chaplin(ቻርሊ ቻፕሊን) እራሱ የሆነ ጊዜ የቻርሊ ቻፕሊንን(እራሱን) የመምሰል ውድድር ላይ ሶስተኛ ወጥቶ ነበር።
5) አምሮአቸው ብሩህ የሆኑ ሰዎች ከሌሎች ሰዎች የበለጠ ጸጉራቸው zink እና copper አዘል ነው።
6) 111,111,111 × 111,111,111 = 12,345,678,987,654,321
1) Robert Lee Brock የሚባል በአሜሪካ ሀገር የቨርጂኒያ ነዋሪ በወንጀል ከታሰረ በኋላ እስር ቤት እያለ እራሱን ከሶ እራሱ እራሱን 5 ሚሊዮን ዶላር
1) እኛ ሰዎች አእምሮአችን ውስጥ እባብ ብቻ ስናይ ስራቸውን የሚጀምሩ neurons አሉን ዝርዝሩን እዚህ ይመልከቱ 2) ጥናቶች እንደሚያሳዩት
1) አውስትራሊያ ሃገር ውስጥ በየ 10 ደቂቃ አንድ ሰው እራሱን ለመግደል ይሞክራል ዝርዝሩን እዚህ 2) Palau የሚባል ሃገር ማንም ሰው
በአለማችን አደገኛና ጠንካራ የውሻ ዝርያዎች9) The Husky:- እኚህ የውሻ ዝርያዎች የተደቀሉት ለአንድ ዋና ጉዳይ ነው። እሱም በበረዶአማ አካባቢ
1) ሶስተኛው የአሜሪካ ፕሬዚደንት Thomas Jefferson የግሉን አተረጓጎም የያዘ መጽሃፍ ቅዱስ ነበረው። እሱም ከመጽሃፍ ቅዱስ ምክንያታዊ ያልሆኑ ነገሮችን
የአኗኗር ዘይቤዎ ምን ያህል የሰውነትዎት የመከላከያ አቅም ከበሽታ ሊከላከልዎት እንደሚችል ይወስናል። ለጤንነት መጥፎ የሆኑ የአኗኗር ዘይቤዎችን ጥሩ በሆኑት
ከመጠን በላይ መብላት ምግብ ቶሎ እንዳይፈጭ በማድረግ ለሆድ መነፋፋትና ለቁንጣን ይዳርጋል። ይህ ደግሞ ምቾታችንን በማባረር ለጊዜውም ቢሆን እንድንጨናነቅ ያደርጋል።
በ Newcastle University ሳይንቲስቶች በተገኘው የምርምር ውጤት መሰረት ላሞችን ስም ሰይሞ በስማቸው መጥራት፣ እንዳይፈሩና እንዳይደነግጡ ማድረግ እና
ጥንጥዬ ድብ የሚመስለው wolverine(ዉልቨሪን) በልኩና በመልኩ እንዲየውም የበለጠ የሚመስለው ከ አይጥ ትንሽ የሚበልጠውን እና ድመት የሚያክለውን weasel(ዊዝል)
በአለማችን የመጀመሪያው እርጅናን የሚዋጋ መድሃኒት በአውሮፓዊያን ካላንደር መጪ አመት በሰዎች ላይ ሙከራ መደረጉን ይጀምራል። የዚህም ሙከራ ውጤት ደግሞ ሰዎች
ነጭ ሽንኩርት እና ቀይ ሽንኩርት ምግብን በማጣፈጥና በተለይ ደግሞ ነጭ ሽንኩርት ምግብ ማጣፈጥ ብቻ ሳይሆን በተለያየ መንገድ ለጤንነታችንም በጣም ጠቃሚ እምደሆነ ይታወቃል። ቢሆንም ግን ሁለቱም ነጭ እና ቀይ ሽንኩርት በተለይ በጥሬነታቸው
አይ ኤስ(ISIS) የተባለው ቡድን እንደምናውቀው በዘመናችን ካሉ አሸባሪ ቡድኖች ከሁሉም አሸባሪ ቡድኖች በላይ በአስገራሚ ሁኔታ ብዙ ሰው፣ ብዙ ገንዘብ እና
1) ቡና በመጀመሪያ ጊዜ የተገኘው(የታወቀው) በኢትዮጵያ እረኞች በ 800 ዓ/ም አካባቢ ሲሆን እረኞቹም ያስተዋሉት ፍየሎቻቸው ቡናውን በልተው የመቅነዝነዝና
Enter your email address below to subscribe to our newsletter.