የዛሬ ጠቃሚ ዘዴዎች

1) ሽንኩርት ሲከትፉ አይኖት እንዳያነባ - የሽንኩቱን ጫፎች ቆርጠው ጣሉት - ከዛ ሽንኩርቱን ለ 30 ሰኮንድ ያህል ቀዝቃዛ ውሃ ውስጥ ይዘፍዝፉት - ሽንኩርቱን

የዛሬ አስገራሚ...

1) Parkinson በሽታን ሰው ላይ ማሽተት የምትችል ሴት ነበረች። እሷም ከ 12 ሰዎች 11 በትክክል አሽትታ በሽታው አለባቸው ብላለች። የተሳሳተችው 12ኛውም

የዛሬ ጠቃሚ ዘዴዎች

1) LCD screen ዎት ከተፋቀ በላጲስ ጠረግ ጠረግ ማድረግ ፍቀቱን ያጠፋዋል 2) ወረቀት እጅዎትን ወይም ሌላ የሰውነት ክፍሎትን ከቆረጦት chap stick(ቻፕስቲክ)

1) አይጥ ከግመል በላይ ያለውሃ መኖር ይችላል

2) ሆዳችን በየ 2 ሳምንቱ አዲስ ምርግ mucus(ንፍጥ) እራሱን እንዲሸፍን ካላመረተ እራሱን ይፈጫል

3) ሽንኩርት ሲከትፉ ማስቲካ ማኘክ አይንን ከማልቀስ ያስጥላል

4) Charlie Chaplin(ቻርሊ ቻፕሊን) እራሱ የሆነ ጊዜ የቻርሊ ቻፕሊንን(እራሱን) የመምሰል ውድድር ላይ ሶስተኛ ወጥቶ ነበር።

5) አምሮአቸው ብሩህ የሆኑ ሰዎች ከሌሎች ሰዎች የበለጠ ጸጉራቸው zink እና copper አዘል ነው።

6) 111,111,111 × 111,111,111 = 12,345,678,987,654,321


የዛሬ ሊያስገርሙ የሚችሉ

1) Robert Lee Brock የሚባል በአሜሪካ ሀገር የቨርጂኒያ ነዋሪ በወንጀል ከታሰረ በኋላ እስር ቤት እያለ እራሱን ከሶ እራሱ እራሱን 5 ሚሊዮን ዶላር

የቀኑ ሊያስገርሙ የሚችሉ

1) እኛ ሰዎች አእምሮአችን ውስጥ እባብ ብቻ ስናይ ስራቸውን የሚጀምሩ neurons አሉን  ዝርዝሩን እዚህ ይመልከቱ  2) ጥናቶች እንደሚያሳዩት

የቀኑ አጫጭር ሊያስገርሙ የሚችሉ

1) አውስትራሊያ ሃገር ውስጥ በየ 10 ደቂቃ አንድ ሰው እራሱን ለመግደል ይሞክራል  ዝርዝሩን እዚህ  2) Palau የሚባል ሃገር ማንም ሰው